እንኳን ደህና መጡ

WordPress በጥሩ እይታ፣ ደረጃን የጠበቀ፣ ጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ፣ ትርጉም ያለውና ዘመናዊ የግል ድርሰት ማሰናጃና ማቅረቢያ ነው። ዎርድፕረስ ነፃና ዋጋው የማይገመት ነው።

በቀላሉ ዎርድፕረስ የግል ድርሰት ማዘጋጃ ስሥነገርን ለጠብ ሳይሆን ለስራ ሲፈልጉ የሚጠቀሙበት ነው።